Fana: At a Speed of Life!

ህወሓትን ማስወገድ የኢትዮጵያን ህልውና ማረጋገጥ መሆኑን የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በነቀምቴ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል።
በሰልፉ የሸኔና የወያኔ የጭካኔ እርምጃዎችን አጥብቀን እናወግዛለን፣ ወያኔ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ጠላት ናት፣ እዘምታለሁ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አስከብራለሁ፣ በከሃዲዎች መቃብር ላይ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን፣ የሸብር ቡድኑን ህወሓት ማስወገድ የኢትዮጵያን ህዝብ ህልውና ማረጋገጥ ነው፣ የሚሉ መፈክሮች ተደምጠዋል።
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
 
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
 
መከላከያን ይደግፉ!
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.