Fana: At a Speed of Life!

በከሃዲዎች መቃብር ላይ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን – የቡራዩ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በቡራዩ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በሰላማዊ ሰልፉ ወያኔ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ጠላት ናት፣ እዘምታለሁ፣ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አስከብራለሁ፣ በከሃዲዎች መቃብር ላይ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን፣ የሸብር ቡድኑን ህወሓት ማስወገድ የኢትዮጵያን ህዝብ ህልውና ማረጋገጥ ነው፣ የሸኔና የወያኔ የጭካኔ እርምጃዎችን አጥብቀን እናወግዛለን የሚሉ መፈክሮች ተስተጋብተዋል።
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
 
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
 
መከላከያን ይደግፉ!
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.