Fana: At a Speed of Life!

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 ቀን ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 ቀን እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አስታወቀ።
ተፈታኝ ተማሪዎችም ፈተናው በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ የሚሰጥ መሆኑን በማወቅ በተረጋጋ ስነ-ልቦና ቅድመ-ዝግጅታቸውን እንዲያደርጉም ጥሪ አቅርቧል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.