Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ከአገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ።

የሀገር ሽማግሌዎቹ ወራሪውና አሸባሪው ትህነግ አገር ለማፍረስ የሚያደርገውን የባንዳነት ስራ አውግዘዋል።

አሸባሪው ቡድን ላለፉት ሰላሳ አመታት በአገር እና በተለይ በሶማሌ ክልል ያደረሳቸው ግፎችና በደሎች የሚረሱ አይደለም ማለታቸውን የሶማሌ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል።

አያይዘውም አሸባሪውን ለማስወገድና የአገር ህልውናን ለማስከበር በሚደረገው ትግል የክልሉ ህዝብና የአገር ሽማግሌዎቹ ከመንግሥት ጎን እንደሆኑ ገልፀዋል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.