Fana: At a Speed of Life!

ከግንባር እስከ ደጀን ሁላችንም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነን-የሀላባ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ) የደቡብ ክልል ሀላባ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ፡፡

ሰልፈኞቹ አሸባሪውን ህወሓት እና ሸኔን እናወግዛለን!!

የውጭ ጣልቃ ገብነትን በተባበረ ክንዳችን እናከሽፋለን!!

ከግንባር እስከ ደጀን ሁላችንም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነን

ብሔራዊ ጥቅማችን እና ሀገራዊ ሉአላዊነታችን ይከበር!!

የሚሉ መፈክሮችን በማንገብ በቁሊቶ ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ መሆናቸውን ከደቡብ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.