Fana: At a Speed of Life!

በህልውና ዘመቻው መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የጸጥታ ኃይል የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በህልውና ዘመቻው የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የጸጥታ ኃይል የድጋፍ ሰልፍ በዳውሮ ዞን ተርጫ ከተማ ተካሂዷል፡፡
የተርጫ ከተማ ነዋሪዎች የአሸባሪው ህወሓት እኩይ ተግባራትን አውግዘዋል፡፡
በሰልፉ በተርጫ ዙሪያ ወረዳና በተርጫ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ነዋሪዎችና የመንግስት ሠራተኞች እንዲሁም በክብር ተሰናባች የአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች መሳተፋቸውን ደሬቴድ ዘግቧል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.