Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሠልፍ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሠልፍ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ተካሄደ፡፡
በተካሄደው ሰልፍ ከዞኑ ሁሉም ወረዳዎችና ከከተማ አስተዳደሩ የተውጣጡ ነዋሪዎች መሳተፋቸውን ከዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በሰልፉ በድምጻችን የመረጥነው መንግስታችን በማንም ባንዳ ሊተካ አይችልም፣ኢትዮጵያ በእኛ በልጆቿ ክንድ ታሸንፋለች፣ አንድነታችንን በማጠናቀር የህወሓትና የሸኔን ሴራ እናከሽፋለን፣ የአብሮነት ጉዟችን በሽብርተኞቹ አይደናቀፍም የሚሉ እና ሌሎች መፈክሮች ተስተጋብተዋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.