Fana: At a Speed of Life!

በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን ለህዳሴ ግድብ ከ152 ሺህ ፓውንድ ባላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ ለህዳሴ ግድብ 152 ሺህ ፓውንድ በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡

በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ “አንድ ሺህ እራት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡

በመድረኩም በእንግሊዝ እና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን ተሳትፈዋል፡፡

በዚህም ለህዳሴ ግድብ ከ152 ሺህ ፓውንድ በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን በእንግሊዝ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.