Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልላዊ መንግስት ወደ ግንባር ለሚሄዱ ዘማቾች ሽኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት የሀገራቸውን ሉዓላዊነት ለማስከበር ወደ ግንባር ለሚዘምቱ ዘማቾች ሽኝት አድርጓል።

የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ዕርስቱ ይርዳው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር ሁሉም ዝግጁ መሆን አለበት ብለዋል።

ለሀገራቸዉ ሉዓላዊነት የሚዘምቱት ወጣቶች፣ የቀድሞ ወታደሮችና የመንግስት ሰራተኞች እንደሆኑ ነዉ የገለፁት።

የሽኝት መርሐ ግብሩ በቡታጅራ ነዉ የተካሄደዉ።

በቢቂላ ቱፋና አልማዝ መኮንን

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.