Fana: At a Speed of Life!

የተጋረጠብንን የህልውና ስጋት በአንድነት እናሸንፋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በውጭ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ እውነትን ለዓለም ለመግለጥ እያደረጋችሁ ያላችሁት ተጋድሎ እጅግ የሚደነቅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው አስፍረዋል ።

ይህ ጥንታዊ ህዝብ በሩቅ እና በቅርብ ሃይሎች የተጋረጠበትን የህልውና ስጋት በአንድነት ማሸነፍ እንችላለን ብለዋል በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው።

እንደ አድዋ ልጆች ኢትዮጵያን በጽናት ወደፊት እናሻግራታለን ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.