Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በሀገራቱ…

በሞጆ ከተማ በ75 ሚሊየን ብር ለሚገነባው 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 'የአሽከርካሪዎች ድምጽ በጎ አድራጎት' የተሰኘ ማህበር በ75 ሚሊየን ብር በሞጆ ከተማ ለሚያስገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ት/ቤቱ…

ኢራን ከቻይና ጋር ያላትን ትብብር ይበልጥ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ከቻይና ጋር ያላትን ትብብር ይበልጥ እንደምታጠናክር ተመራጩ ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ገልጸዋል። በቅርብ በታተመ መጣጥፋቸው ቻይና ከሩሲያ ጋር በመሆን በአስቸጋሪ ጊዜያት ከኢራን ጎን መቆሟን ያነሱት ፔዜሽኪያን÷ ይህንን ወዳጅነት…

ጄኔራል አበባው ታደሰ የሠራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱን ኑሮ በሁለንተናዊ መልኩ የተሻለ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጄኔራል አበባው በምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍል ተሰማርቶ ሀገራዊ ግዳጁን እየፈፀመ ለሚገኘው…

በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ የወባ በሽታ መከላከል ግብረ ሃይል ገለጸ፡፡ የክልሉ የወባ ስርጭት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ29 በመቶ መጨመሩና በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ 53 ሺህ ሰዎች…

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 14 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓመት 14 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታውቀ። በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎቶችን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት…

በሐረር ከተማ የሚከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች የከተማዋን ገጽታ እየቀየሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ተግባራት የከተማዋን ገጽታ እየቀየሩ መሆናቸውን የከተማዋ ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። ዋና ሥራ አስኪያጁ ኤልያስ ዮኒስ÷ ከተማዋን የማስዋብ ስራ የተጀመረው በ2015 ዓ.ም የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ መጣላ ሂምቤቾ ቀበሌ "የምትተክል ሀገር፤ የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…

አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸውም የኢትዮ-ችክን የእንቁላል ማምረቻ ማዕከልን ተመልክተዋል፡፡ ኢትዮ-ችክን በክልሉ በዓመት 7ነጥብ 7 ሚሊየን…

ቻይና ለኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ሊቀመንበር ሉዎ ቻውሁይ ጋር በቤጂንግ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አቶ መላኩ…