Fana: At a Speed of Life!

በኮምቦልቻ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ፡፡

የጥገና ባለሙያዎች ከከሚሴ ኮምቦልቻና ደሴ የሚሄደውን የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጠግነው አጠናቀዋል።

የመስመር ጥገናው መጠናቀቅን ተከትሎ የፍተሻና የሙከራ ሥራ የተሰራ ሲሆን÷ ኮምቦልቻ ከተማ የኤሌክትሪክ ሃይል ማግኘቷን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወደ ደሴ ከተማ የሚገባው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመርን ከደሴ ማከፋፈያ ጣቢያ ጋር አሁን ማገናኘት ተችሏል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.