Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ሁለት የድጋፍ ስምምነቶችን በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ አካባቢ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አብዱ ካማራ ተፈራርመውታል፡፡
የተደረገው አጠቃላይ የድጋፍ ስምምነትም 118 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ወይም 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.