Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘዉዴ የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ።

ፕሬዚዳንቷ በሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት ሰባት የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጥተዋል።

በዚህም

  1. ወይዘሮ ደሚቱ ሀምቢሳ ቦንሳ
  2. ጄኔራል አደም ሞሐመድ
  3. አቶ ሌንጮ አየለ ባቲ
  4. አቶ ሀደራ አበራ አድማሱ
  5. አቶ ነቢል ማሀዲ አብዱላሂ እና
  6. አቶ መላኩ ለገሰ አድማሱን በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሰጥተዋል።

እንዲሁም አቶ እሸቴ ወልደየስን በአምባሳደርነት የሾሙ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ለኢዜአ በላከው መግለጫ አስታውቋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.