Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ጋር ተወያዩ።

አምባሳደሩ የሁለቱን ሃገራት ታሪካዊ ግንኙነት እና ስትራቴጂያዊ ትብብር በማጠናከር ተልዕኳቸው ስኬታማ ነበር ብለዋል አቶ ደመቀ።

በቆይታቸው ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን በቀጣይ ስምሪታቸው መልካም ነገር እንዲገጥማቸው ተመኝተዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.