Fana: At a Speed of Life!

ቡና ባንክ አዲስ የአርማና ቀለም ለውጥ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ በዛሬው ዕለት አዲሱን  አርማ እና ቀለም  የማስተዋወቅ ስነ ስርዓት አካሂዷል፡፡

በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የባንኩ የኮሙኒኬሽን ሃላፊ አቶ አባይነህ  ሃብቴ÷ አዲሱ አርማ ባንኩን ከስሙና ማንነቱ ጋር ለማስተሳሰር የተሞከረበት መሆኑን ገልጸዋል።

ባንኩ ላለፉት 12 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የአርማና ቀለም ለውጥ ማድረጉ ካለው ራዕይና ግብ ይበልጥ ለማቀራረብ እንደሚረዳውም አቶ አባይነህ ተናግረዋል።

በጀማል አህመድ

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.