Fana: At a Speed of Life!

አቶ አህመድ ሽዴ ከአይ ኤም ኤፍ ኃላፊ ጋር መከሩ

 

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ኃላፊ ክሪስታሊና ጆርጄቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይቱ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡

በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያ ስላለው የሪፎርም ፕሮግራም እና ሪፎርሙን መደገፍ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

ክሪስታሊና ጆርጄቫ አይ ኤም ኤፍ ወደፊትም ከኢትዮጵያ ጋር መስራቱን እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል፡፡

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.