Fana: At a Speed of Life!

የብልፅግና ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ሀገር አቀፉን የሴቶች የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በሀገር አቀፍ ደረጃ 5 ሚሊየን ሴቶች የሚሳተፉበት የሴቶች የሌማት ትሩፋትን በቢሾፍቱ ከተማ አስጀመሩ። መርሐ ግብሩ "የተመጣጠነ ምግብ እመገባለሁ ሁሉንም ከደጄ አመርታለሁ" በሚል…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ድል ቀንቶታል። በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነዋል። 10 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል። የድል ጎሎቹን ዮናታን ኤሊያስ እና ቃል…

አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በቀጣዩ አመት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍሎች ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ይሆናል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በ2016 ዓ.ም ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍሎች ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። 31ኛው አገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ተጀምሯል። የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት…

5ኛው አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የማምረቻና የቴክኖሎጂ ንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የማምረቻና የቴክኖሎጂ ንግድ ትርዒት ዛሬ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፍቷል፡፡ በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…