የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ድርድር ሒደት እደግፋለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያካሄደች የምትገኘውን የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት የድርድር ሒደት የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በቴክኒክ እንደምትደግፍ አስታውቃለች፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ በሚገኘው…