Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች መንግስታት ለከፍተኛ አመራሮች የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ትውውቅ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች መንግስታት ለመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ትውውቅ ተካሂዷል፡፡ የመርሐ ግብሩ ትውውቅ የተካሄደው ከ''አምስት ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን ኮደርስ'' የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ጎን ለጎን ነው…

የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ለብሔራዊ ጥቅማቸው መከበር የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መደገፍ አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ኢትዮጵያን ከመቃወም ይልቅ ለራሳቸው ብሔራዊ ጥቅም ሲሉ ኢትዮጵያን ቢደግፉ በብዙ ያተርፋሉ ሲል የቱርኩ የዜና ምንጭ ዴይሊ ሳባህ ገለጸ፡፡ የዜና ምንጩ ባስነበበው ጽሁፍ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…

ለመቻል ስፖርት ክለብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ"መቻል ለኢትዮጵያ" ንቅናቄ ለመቻል ስፖርት ክለብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ ለንቅናቄው ከታቀደው መርሐ ግብር 99 በመቶው የሚሆነውን ማሳካት እንደተቻለም ተጠቁሟል። የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፈ ጌታሁን (ዶ/ር)…

ኅብረቱ እና ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት የዓረብ ባንክ ለአኅጉሪቱ ዕድገት በጋራ እንደሚሠሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት የዓረብ ባንክ ለአኅጉሪቱ ዕድገት በአጋርነት እንደሚሠሩ አስታውቀዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት የግማሽ ዓመት ግምገማ ጉባዔ በጋና አክራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከጉባዔው ጎን ለጎንም የአፍሪካ ኅብረት…

የአፍሪካ አህጉራዊ የኢኮኖሚ ውህደት እንዲፋጠን ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኢኮኖሚያዊ ውህደት እንዲፋጠንና የአህጉሪቱ ዜጎችን ፍላጎት እንዲሳካ ተጠይቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ከቡድን 20 እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጋር ከመገናኘቱ በፊት በአፍሪካ ውህደት ላይ ለመወያየትና አንድ ወጥ አቋም ለመያዝ…

የአገልግሎት መስጫዎቻችንና የአሰራር ስርዓታችንን ለማሻሻል በትኩረት እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገልግሎት መስጫዎቻችንና የአሰራር ስርዓታችን ላይ ማሻሻያዎችን ለማድረግ ስራዎች ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት ፥ የ2016 በጀት…

ኮርፖሬሽኑ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቻለሁ ብሏል፡፡ ከተገኘው አጠቃላይ ገቢም ከ282 ሚሊየን ብር በላይ ትርፍ መሆኑን ነው ኮርፖሬሽኑ የገለጸው፡፡ ገቢው የተገኘውም…

አቶ አሕመድ ሽዴ በጎንደር ከተማ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴን ጨምሮ የሚኒስቴሩ እና የአማራ ክልል አመራሮች በጎንደር ከተማ ችግኝ በመትከል የአረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ የሚሰሩ ፕሮጀክቶች የሕዝብን ተሳትፎ ስለሚፈልጉ ሕብረተሰቡ…

አፍሪካ የ15 ሚሊየን መምህራን እጥረት አጋጥሟታል – ኅብረቱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአኅጉሪቱ የ15 ሚሊየን መምህራን እጥረት ማጋጠሙን የአፍሪካ ኅብረት አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት የትምህርት፣ የሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ኮሚሽነር መሐመድ ባልሆሲን በሰጡት መግለጫ፥ የመምህራን እጥረቱ በአኅጉሪቱ አሉታዊ ተጽዕኖ…

የአሐዱ ባንክ አመራርና ሰራተኞች በእንጦጦ ተራራ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሐዱ ባንክ አመራርና ሰራተኞች በእንጦጦ ተራራ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ አሐዱ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ማህበራዊ ተሳትፎ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል።…