በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በብቃት ላይ የተመሠረተ አመራር እንዲኖር እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በብቃት ላይ የተመሠረተ አመራር እንዲኖር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አስታወቁ፡፡
ትምህርት ሚኒስቴርና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ…