Fana: At a Speed of Life!

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በከፈተው ጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋናሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስረክበዋል፡፡
በምንይችል አዘዘው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.