Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሰናበተ፡፡ ዋልያዎቹ ዛሬ ከቡርኪናፋሶ አቻቸው ጋር አንድ እኩል ቢለያዩም በአንድ ነጥብ የምድቡን የመጨረሻ ደረጃ በመያዝ ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡ ለኢትዮጵያ በፍጹም ቅጣት ምት ብቸኛዋን ጎል በ52ኛው ደቂቃ ላይ ጌታነህ ከበደ አስቆጥሯል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፤ እንገንባ፤ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
Read More...

ዋልያዎቹ ከቡርኪናፋሶ ጋር እያደረጉት ባለው ጨዋታ 1 ለ 0 እየተመሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቡርኪናፋሶ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ እየተካሄደ ነው፡፡ በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ ዋልያዎቹ 1 ለ 0 እየተመሩ ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ሁለት የምድቡ ጨዋታዎችን መሸነፉ የሚታወስ ሲሆን፥ በአፍሪካ ዋንጫው ያለፉትን 11 ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም ፡፡…

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ያዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በጎንደር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ያዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በጎንደር ከተማ ተካሄደ። ለስፖርት ክለቡ ሃብት ማሰባሰቢያ በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫው የዘንድሮው መርሃ ግብር መነሻውን ማራኪ ፕላዛ ሆቴል አድርጎ መስቀል አደባባይ መጠናቀቂያውን አድርጓል፡፡ በጎዳና ላይ ሩጫው ከ10 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባፉሳም ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በካሜሮኗ ባፉሳም ከተማ መግባቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ። ዋልያዎቹ ያለፉትን ሀያ ቀናት የቆዩበት ያውንዴ ከተማን በመልቀቅ የምድቡን ሶስተኛ ጨዋታ የሚያከናውኑበት ባፉሳም ከተማ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 9:10 ላይ ደርሰዋል። የቡድኑ አባላት በስፍራው ሲደርሱ…

በቀጣዩ አመት የሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ እስከ ሀምሌ ባሉት ጊዜያት እንደሚካሄድ ካፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ 23 እስከ ሀምሌ 23 2023 ድረስ እንደሚካሄድ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌድሬሽን/ካፍ አስታውቋል። በቀጣይ አመት በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው አህጉራዊው ውድድር ከዚህ በፊት ከሚደርግበት የጥር ወር ወደ ሰኔ የተቀየረበት ምክንያት ከሌሎች አቻ ውድድሮች ጋር የመርሃ…

12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረዉ 12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አስተናጋጅነት ሲካሄድ የሰነበተው የባህል ስፖርቶች…

ካፍ የቱኒዚያን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አወዛጋቢ የዳኝነት ስርዓት በተስተዋለበት የማሊ እና ቱኒዚያ ጨዋታ ቱኒዚያ ያቀረበችውን ይግባኝ ዉድቅ ማድረጉን ካፍ አስታውቋል። የጨዋታው የመሀል ዳኛ ጃኒ ሲካዝዌ ጨዋታው ከተጀመረ ጀምሮ አወዛጋቢ ውሳኔዎችን ከመወሰን በተጨማሪ፥ የ90 ደቂቃ መደበኛ ሰዓት ከማለፉ በፊት ጨዋታውን ሁለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ፊሽካቸውን አሰምተዋል፡፡…