Fana: At a Speed of Life!

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከአንድ ግለሰብ 21 ነጥብ 7 ኪሎ ግራም እጢ ወጣ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከ62 ዓመት አዛውንት የ21 ነጥብ 7 ኪሎ ግራም ከስብ ላይ የተነሳ ካንሰር እጢ ማውጣት መቻሉ ተነገረ፡፡
የእጢ ቀዶ ሕክምናው በተባባሪ ፕሮፌሰር ዶክተር ማህተመ በቀለ በተመራ ቡድን የተካሄደ መሆኑ ታውቋል፡፡
በዚህም የ21 ነጥብ 7 ኪሎ ግራም ከስብ ላይ የተነሳ ካንሰር እጢ (Retroperitoneal Lip sarcoma) ለማውጣት መቻሉ ተገልጿል፡፡
ታካሚውም በአሁኑ ወቅት አገግመው ወደቤታቸው መሸኘታቸውን ከቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.