Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 545 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 801 የላቦራቶሪ ምርመራ 545 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 126 ሺህ 786 ደርሷል።

እንዲሁም ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮና ቫይረስ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 965 ደርሷል።

በትናንትናው ዕለት 161 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 112 ሺህ 974 መድረሱን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.