Fana: At a Speed of Life!

ታላቁ የኢትየጵያ ህዳሴ ግድብ ሱዳንን ከጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ እንደሚጠብቃት ያለፈው ዓመት ማሳያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትየጵያ ህዳሴ ግድብ ሱዳንን ከጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ እንደሚጠብቃት ያለፈው ዓመት ማሳያ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ በማልማት ረገድ በተፋሰሱ አገራት ላይ ጉዳት የማድረስ ፍላጎት እንደሌላት በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል ፡፡

በዚህም ባለፈው ዓመት የተከሰተው ከባድ ዝናብ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደሚሞላ ከማስቻሉም በላይ፤ ጎረቤት አገር ሱዳንን ከጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ የታደገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.