Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ መቐለ 70 እንደርታ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ብቸኛ ጨዋታ ዛሬ ተካሂዷል። ሀዋሳ ከተማን በትግራይ ስታዲየም ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ 5 ለ1 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል። የመቐለ 70 እንደርታን የማሸነፊያ ግቦች ኦኪኪ አፎላቢ፣ ሙሉጌታ ወልደጊዮርጊስ እና ቢያድግልኝ ኤልያስ አስቆጥረዋል። የሀዋሳ ከተማን ብቸኛ የማስተዛዘኛ ግብ ደግሞ ብሩክ በየነ አስቆጥሯል።
Read More...

ማንቼስተር ሲቲ ከአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ለሁለት አመት ታገደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ሲቲ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እንዳይሳተፍ ታገደ። ክለቡ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበርን የገንዘብ አስተዳደር (የፋይናንሺያል ፌር ፕሌይን) አላከበረም በሚል ነው እገዳው የተጣለበት። እገዳውን ተከትሎም ክለቡ በቀጣዮቹ ሁለት አመታት በትልቁ የክለቦች ውድድር…

ውጤት ላስመዘገቡ አትሌት እና አሰልጣኞች ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ውጤት ያስመዘገቡ አትሌቶች እና ባለሙያዎች የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው። የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማቱ በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ በ12ኛው መላ አፍሪካ ጨዋታዎች፣ በ6ኛው የአፍሪካ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ሻምፒዮን፣ በ1ኛው የአፍሪካ መስማት የተሳናቸው አትሌቲክስ…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ አቻ ተለያዩ  

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሃ ግብር ጨዋታ ዛሬ ተካሂዷል። በዚህም ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ ግብ ፍቅረየሱስ ተክለብርሀን በ29ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። የወልቂጤ ከተማን ግብ…

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ሞገስ ታደሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጫዋች ሞገስ ታደሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ሞገስ ባጋጠመው የጤና እክል ሳቢያ በየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ሞገስ ታደሰ በአዳማ ከተማ፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ፣ በሲዳማ ቡና፣ በወልዲያ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ…

አትሌት ሳሙኤል በአንድ ማይል የ2020ን ሁለተኛ ፈጣን ሰዓት አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት በአንድ ማይል ርቀር ሩጫ ሁለተኛውን የዓለም ፈጣን ሰዓት አስመዘገበ። በትናንትናው ዕለት በአየርላንድ አትሎን የአንድ ማይል የቤት ውስጥ ውድድር ተካሂዷል። አትሌት ሳሙኤል ተፈራ ርቀቱን በ3 ደቂቃ ከ55 ሰከንድ ከ86 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ድቻ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የቀኑ ብቸኛ ጨዋታ በሃዋሳ ከተማ ስታዲየም ዛሬ ተካሂዷል። በዚህም ወላይታ ድቻ ሃድያ ሆሳዕናን  1 ለ 0 በሆነ ውጤት  አሸንፏል። የወላይታ ድቻን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ደጉ ደበበ ከመረብ አገናኝቷል። የጨዋታውን ውጤት ተከትሎ ወላይታ ድቻ በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ…