Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አቶ ቢኒያም ምሩፅ ይፍጠር የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ቢኒያም ምሩፅ ይፍጠር የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በትናነትናው እለት ፌዴሬሽኑን ለ4 ዓመታት የሚመራውን የፕሬዚዳንት ምርጫ ማካሄዱን የአዲስ አበባ ሰፖርት ኮሚሽን መረጃ ያመለክታል። በፌዴሬሽኑ በፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር 4 ዕጩዎች ቀርበው የነበሩ ሲሆን፥ የአንጋፋው አትሌት ምሩፅ ይፍጠር ልጅ የሆኑት አቶ ቢኒያም ምሩፅ በምርጫው አሸናፊ መሆን ችሏል። ይህንን ተከትሎም አቶ ቢኒያም ምሩፅ የአዲስ አበባ አትሌቲክስ…
Read More...

ከ20 ዓመት በታች የፕሪሚየር ሊግ ክለብ አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ 20ዓመት በታች የፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ውድድር  አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና መስጠቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ከታህሳስ 14 እስከ 16 የቆየው ስልጠና የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ እና ልማት ዳይሬክቶሬት መስጠቱ ታውቋል፡፡ በሀገር ውስጥ ኢንስትራክተሮች የተሰጠው ስልጠና በንደፈ ሀሳብና…

የቼልሲው ተከላካይ አንቶኒዮ ሩዲገር የ11 ሴራሊዮናውያን ህፃናትን የቀዶ ጥገና ህክምና ወጪ ሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 11 ሴራሊዮናውያን ህፃናት በቼልሲው ተከላካይ አንቶኒዮ ሩዲገር ወጪያቸው ተሸፍኖ የቀዶ ጥገና ህክምና ተደረገላቸው፡፡ በተጫዋቹ ወጪያቸው ተሸፍኖ የቀዶ ጥገና ህክምና የተደረገላቸው ህፃናት የከንፈር መሰንጠቅ፣ በቃጠሎ የተጎዱ እና በሰውነት አካላቸው ላይ የቅርፅ ችግር የነበረባቸው ህፃናት ናቸው፡፡ ከሴራሊዮናዊት እናት…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጨረሻ አንድ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ባካሄዱት በዚህ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 4 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች እንዳለ ደባልቄ በ 15ኛው፣ በ35 ኛው እና በ87ኛው ደቂቃ ላይ 3…

በፕሪምየር ሊጉ መቐለ፣ ሰበታ፣ ባህር ዳርና ፋሲል ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች እለት ተካሂደዋል። በዚሁ መሰረት ውጤቶቹም፦ ባህር ዳር ከተማ 4-1 ድሬ ደዋ ከተማ ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70 እንድርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር ፋሲል ከነማ 3-0 ሀድያ ሆሳህና ቅዱስ…

ካርሎ አንቸሎቲ የኤቨርተን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ኤቨርተን አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ኤቨርተን ጣሊያናዊውን አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲን በ4 ዓመት ከግማሽ ኮንትራት ነው የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ የቀጠረው። በያዝነው የፈረንጆቹ ወር የመጀመሪያ ላይ ከናፖሊ የተሰናበቱት አሰልጣኝ ካርሎ…

አርቴታ አርሰናልን በአሰልጣኝነት ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አርሰናል ሚካኤል አርቴታን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ክለቡ የቀድሞ አማካዩን በዋና አሰልጣኝነት ለመቅጠር ለማንቼስተር ሲቲ በሚሰጠው የካሳ ክፍያ ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሱም ነው የተነገረው። የሰሜን ለንደኑ ክለብ አሰልጣኝ ኡናይ ኢምሬን ካሰናበተ በኋላ የክለቡን የቀድሞ…