Fana: At a Speed of Life!

በኮቪድ 19 የተያዘ ሰው እንደተገኘባቸው ይፋ ያላደረጉ ሀገራት እነማን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መነሻውን ቻይና ያደረገው የኮሮና ቫይረስ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በርካታ የዓለም ሀገራትን አዳርሷል።
በርካታ ጉዳቶችን ያስከተለው ይህ ቫይረስም በዓለም ጤና ድርጅት ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ሆኖ ታውጇል።
188 የዓለም ሀገራትን ባዳረሰው በዚህ ቫይረስ ከ13 ሚሊየን በላይ ሰዎች ሲያዙ ለ578 ሺህ ሰዎች ህልፈት ምክንያት ሆኗል።
ሆኖም እስከአሁን ድርስ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ይፋ ያላደረሁ ሀገራት በዓለም ላይ ይገኛሉ ።
እነዚህም
1. ኪሪባቲ
2. ማርሻል አይስላንድስ
3. ናኡሩ
4. ሰሜን ኮሪያ
5. ፓላኡ
6. ሳሞኣ
7. ሶሎሞን አይስላንድስ
8. ቶንጋ
9. ቱርክሜኒስታን
10. ቱቫሉ
11. ቫኑአቱ ናቸው።
ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ይፋ ካላዳረጉት ከእነዚህ ሀገራት መካከል በርካቶች በውቂያኖሶች የተከበቡ ደሴታማ ሀገራት ናቸው።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.