Fana: At a Speed of Life!

በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑካን ቡድን ባህርዳር ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑካን ቡድን ባህርዳር ሲገባ አቀባበል ተደረገለት።

በልዑኩ ምክትል አፈ-ጉባዔ  ወይዘሮ  ዕፀገነት መንግስቱ ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ እንዲሁም የፌዴራልና የክልል የስራ ሃላፊዎች የተካተቱ ሲሆን የአማራ ክልል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

”መልካም ጉርብትና ለኢትዮጵያ ብልጽግና”  በሚል መሪ ሀሳብ በሚካሄደውን የምክክር መድረክ ላይ ለመሳተፍ ባህርዳር መግባታቸውን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.