Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ለኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶዝ በላይ ፋይዘር የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለኢትዮጵያ 1 ሚሊየን 680 ሺህ 120 ዶዝ ፋይዘር የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ አድርጋለች።
 
ድጋፉ በተያዘው ሳምንት በኮቫክስ ጥምረት አማካኝነት ወደ አዲስ አበባ መግባቱን በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ያገኘው መረጃ ያመላክታል።
 
የተደረገው ድጋፍ አሜሪካ የኮሮና ቫይረስን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመቆጣጠር የምታደርገው ጥረት አካል መሆኑ ተገልጿል።
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.