Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የኋላ እግር የሌለው ጥጃ ተወለደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ጎንደር ዙሪያ ወረዳ የኋላ እግር የሌለው ጥጃ ተወለደ።

ጥጃው በወረዳው በጺዮን ሰጓጅ ቀበሌ የተወለደ መሆኑን ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ኮሙዩኒኬሽን ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ከዚህ ቀደም በፈረንጆቹ 2018 ኢንዶኖዢያ ውስጥ እንዲሁም በምስራቃዊ ቻይና የፊት እግር የሌላቸው ጥጃዎች መወለዳቸውን ደይሊ ሜይል አስነብቧል።

ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://t.me/fanatelevision

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.