Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰአታት 5 ሺህ 185ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ13 ሺህ 280 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሺህ 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ከዚህ ባለፈም 232 ሰዎች በጽኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ሲሆኑ÷ የሰባት ሰዎች ሕይወት ማለፉንም የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡
በሌላ በኩል 396 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.