Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ወለጋ ዞን በአሸባሪው ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የአሸባሪው የሸኔ ቡድን አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፡፡
የዞኑ ነዋሪዎች ሸኔ የኦሮሞ ህዝብ ጠላት በመሆኑ ከጸጥታ ኃይሎች ጋር በመሆን አካባቢውን ከሽብርተኛው ቡድን ነፃ ለማድረግ እንደሚታገሉ ገልጸዋል፡፡
በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የሸኔ ቡድን አባላት ላይ በተወሰደው እርምጃ፣ የሽብር ቡድኑ የዘረፈውን ሀብት ጥሎ በመሸሽ ላይ መሆኑም ተገልጿል፡፡
በአሸባሪው ሸኔ ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.