Fana: At a Speed of Life!

በቅርቡ የተመረጡት የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዝ ትረስ ስልጣን ለቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የተመረጡት የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዝ ትረስ ስልጣን ለቀቁ።
ሊዝ ትረስ ከ44 ቀን በፊት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን መመረጣቸው የሚታወስ ነው።
ስልጣን መልቀቃቸውን ይፋ ባደረጉበት ንግግራቸው “ወደ ስልጣን የመጣሁት ኢኮኖሚያዊ እና ዓለም አቀፋዊ አለመረጋጋት በተከሰተበት ወቅት ነው” ሲሉም ተናግረዋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.