Fana: At a Speed of Life!

90 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብን ጨምሮ የተለያዩ ሰብዓዊ ድጋፎች ወደ ትግራይ ክልል ተልከዋል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 90 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ነገሮችን ጨምሮ የተለያዩ ሰብዓዊ ድጋፎች ወደ ትግራይ ክልል መላኩን መላኩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡

ቢሮው በትዊተር ገጹ እንዳስታወቀው ÷ 90 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ነገሮችን ጨምሮ 8 ሺህ 600 ምግብ ነክ ያልሆነ ቁሳቁስ ትግራይ ክልል ገብቷል፡፡

ከነፍስ አድን ሰብአዊ ድጋፉ ባለፈም ነዳጅ ወደ ክልሉ እየገባ መሆኑንም ነው ያስታወቀው።

ይህም ከፈረንጆቹ ህዳር ወር አጋማሽ ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 22 ቀን ድረስ የተደረገ መሆኑንም ነው የገለጸው።

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.