Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በቱሪዝሙ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ሥምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ፡፡

በስምምነቱ መሰረትም ሀገራቱ የጋራ ተጠቃሚነታቸውን መሰረት ባደረገ መልኩ ነው በትብብር የሚሠሩት፡፡

በጉዳዩ ላይ በቱሪዝም ሚኒስቴር የፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ዳዊት ከኮሎምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጽሕት ቤት ኃላፊ አንጀሊካ ጉቴሬዝ ጋር መምከራቸውን በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.