Fana: At a Speed of Life!

“ብሩህ ኢትዮጵያ 2015” የንግድ ፈጠራ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የተዘጋጀ “ብሩህ ኢትዮጵያ 2015” የንግድ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር በቡራዩ እየተካሄደ ነው፡፡

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ 200 ተማሪዎች ናቸው በውድድሩ የተሳተፉት፡፡

“ብሩህ ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሃሳብ በ2013 የተጀመረው ይህ ውድድር የ2015 አሸናፊዎችን ለመለየት ለ21 ቀናት ስልጠና ይሰጣቸዋል ተብሏል፡፡

በፈትያ አብደላ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.