Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ሀዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ሀዋሳ ገቡ።
ፕሬዚዳንቷ በሲዳማ ክልል ደረጃ የውሃ አካላት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለማስጀመር ነው ሀዋሳ የገቡት።
የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፥ ልዑኩ ሀዋሳ ሲደርስ የሲዳማ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አቀባበል አድርገዋል ።
በጥላሁን ይልማ እና ጀማል ከዲሮ
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.