Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ትዕግስት አሰፋ የዓለም ምርጥ አትሌት ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ ከስቴዲየም ውጭ ባሉ ውድድሮች ባሳየችው ድንቅ የሆነ ብቃት የዓመቱ ምርጥ አትሌት መባሏን የዓለም አትሌቲክስ ይፋ አድርጓል።

አትሌት ትዕግስት በሴቶች ማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤት እንደሆነች ይታወቃል።

ከቀናት በፊት ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በስፖርታዊ ጨዋነት ማሸነፏ የሚታወስ ነው።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.