Video በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን የጭላ ወረዳ በአንድ አካባቢ ጁንታው ደብቋቸው የነበሩ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ፈንጅዎችን ጨምሮ በርካታ የከባድ መሳሪያ ተተኳሾች ሰራዊቱ ባደረገው አሰሳ መገኘታቸው ታውቋል On Dec 14, 2020 1,575 1,575 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint