Fana: At a Speed of Life!

ኤጀንሲው በአገሪቱ አንዳንድ ቦታዎች የሚስተዋለው እርጥበታማ የአየር ፀባይ ቀጣይነት እንደሌለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ከጥቂት ቀናት ወዲህ በአገሪቱ አንዳንድ ቦታዎች የሚስተዋለው እርጥበታማና ዳመናማ የአየር ፀባይ ቀጣይነት እንደሌለው አስታወቀ፡፡
የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አህመዲን አብዱልከሪም እንደተናገሩት ከጥቂት ቀናት ወዲህ በአገሪቱ አንዳንድ ቦታዎች የሚስተዋለው እርጥበታማና ዳመናማ የአየር ፀባይ ቀጣይነት የሌለው በመሆኑ ስጋት የሚፈጥር እንዳልሆነ ተናግረዋል፡፡
ሆኖም በቀጣይ ጥቂት ቀናት መጠነኛ እርጥበታማና ዳመናማ የአየር ሁኔታ ቢጠበቅም ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ስጋት የለም ብለዋል ዳይሬክተሩ፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.