ኢትዮጵያ አካታች የፋይናንስ ስርዓትን በማስፋፋት መካከለኛና አነስተኛ ተቋማትን ለመደገፍ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2012 (ኢፍ ቢ ሲ) በዳቮስ እየተካሄደ ባለው የዓለም የኢኮኖሚክ ፎረም ላይ “ከግለሰብ ያለፈ አካታች ፋይናንስ፣ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሚና” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሂዷል።
በፎረሙ የፋይናንስ አካታችነትን በተለይም በታዳጊ ሃገራት ለማስፋፋት…