Fana: At a Speed of Life!

ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡
26 ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ከሰዓት ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማን አገናኝቷል፡፡
ጨዋታውም ያለምንም ግብ ተጠናቋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.