Fana: At a Speed of Life!

ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡
26 ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ረፋድ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሲዳማ ቡናን ከወላይታ ዲቻ አገነኝቷል፡፡
በጨዋታው ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
ሁለቱንም የሲዳማ ቡና የማሸነፊያ ጎሎች ይገዙ ቦጋለ ሲያስቆጥር ወላይታ ዲቻን ከሽንፈት ያልታደገ ግብን ደግሞ ስንታየሁ መንግሥቱ አስቆጥሯል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.