Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአዲስ አበባ ስታዲየምን ለማደስ የሚያስችል  ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱ የተፈረመው በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽንና ፍሬንድስ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ መካከል ነው። እድሳቱ በቅድሚያ ካፍ የሰጣቸውን አስተያየቶች መሠረት አድርጎ…

በሐዋሳ ከተማ በ20 ሚሊየን ብር ሁለገብ የስፖርት ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሐዋሳ ከተማ በ20 ሚሊየን ብር ሁለገብ የስፖርት ማዕከል ሊገነባ መሆኑን የከተማ መስተዳድሩ አስታወቀ። የከተማዋ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ጥላሁን ካዊሶ÷ የከተማዋን ወጣቶች በስፖርት ሜዳ ውሎ በየጊዜው በውጤት የታጀበ ቢሆንም ከፍተኛ ስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እጥረት አለ…

በአውሮፓ ዋንጫ ስሎቫኪያ ድል ቀንቷታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ምሽት ቀጥሎ ተካሂዷል፡፡ በምድብ 5 በተደረገ ጨዋታ ፖላንድ በስሎቫኪያ ተሸንፋለች፡፡ ጨዋታውን ስሎቫኪያ 2 ለ 1 ስታሸንፍ ወይቼች ሸዝኒ በራሱ መረብ እንዲሁም ስክሪኒዬር ለስሎቫኪያ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ ሸዝኒም በውድድሩ ከክለብ አጋሩና የቱርኩ ተከላካይ ሜሪህ ዴሚራል ቀጥሎ ሁለተኛውን…

በአውሮፓ ዋንጫ ቼክ ስኮትላንድን አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 4 አንድ ጨዋታ ማምሻውን ተካሂዷል፡፡ ስኮትላንድን ከቼክ ሪፐብሊክ ባገናኘው ጨዋታ ቼክ ሪፐብሊክ ድል ቀንቷታል፡፡ ጨዋታውን ቼክ 2 ለ 0 ስታሸንፍ ሺክ ሁለቱንም የድል ጎሎች አስቆጥሯል፡፡ ውድድሩ ባለፈው ዓርብ የተጀመረ ሲሆን፥ ከምድብ 1 እስከ 3 ያሉ ቡድኖች የመጀመሪያ ጨዋታዎቻቸውን…

የኢትዮጵያ የብስክሌት ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ያዘጋጀው የ2013 ዓ.ም ዓመታዊ የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና በሞጆ ከተማ ተጀምሯል ። በውድድሩ ከአምስት ክልሎችና ከሁለት ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ ከ70 በላይ ስፖርተኞች ተሳትፈዋል ። ዛሬ በመክፈቻው በተካሄደ የሴቶች 10 ኪሎ ሜትር የግል ክሮኖ (የሰዓት ሙከራ) ውድድር ፅጌ አበራ…

በአውሮፓ ዋንጫ ዌልስ እና ስዊዘርላንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ አንድ ጨዋታ አስተናግዷል፡፡ በአዘርባጃን ባኩ ከተማ የተካሄደው ጨዋታ በምድብ 1 የተደለደሉት ዌልስ እና ስዊዘርላንድን አገናኝቷል፡፡ ጨዋታው አንድ አቻ ሲጠናቀቅ ሙር ለዌልስ እንዲሁም ኢምቦሎ ለስዊዘርላንድ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ ውድድሩ ትናንት ምሽት ሲጀመር በምድቡ ሮም ላይ ቱርክ…