Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 1 ዌልስ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ በምድብ 1 ዌልስ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጣለች፡፡ ትናንት ምሽት ከጣሊያን ጋር የተጫወቱት ዌልሶች 1 ለ 0 ቢሸነፉም ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ጣሊያን ጨዋታውን ፔሲና ባስቆጠራት ጎል 1 ለ 0 አሸንፋለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ጣሊያን ምድቡን 9 ነጥብ በመያዝ ስትጨርስ ዌልስ በ4 ነጥብ በአንድ ንጹህ ጎል ሁለተኛ በመሆን ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች፡፡ በሌላኛው የምድቡ ጨዋታ ስዊዘርላንድ በሴፈሮቪች እና ሻኪሪ ጎሎች ቱርክን 3 ለ 1 አሸንፋ ተመሳሳይ…
Read More...

በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከሃንጋሪ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ ሃንጋሪን ከፈረንሳይ ያገናኘው ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ሃንጋሪ በፊዮላ ጎል ጨዋታውን መምራት ብትችልም አንቷን ግሪዝማን ለፈረንሳይ የአቻነቷን ጎል አስቆጥሮ ጨዋታው 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ፈረንሳይ ምድቡን…

ኢትዮ አፍሪካ የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር በኢትዮ አፍሪካ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ የፍጻሜ ጨዋታው በኢትዮ አፍሪካ እና አበበ ቢቂላ ቡድኖች መካከል የተደረገ ሲሆን፥ መደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜው አንድ ተጠናቋል፡፡ በመለያ ፍጹም ቅጣት ምት ኢትዮ አፍሪካ 5 ለ 4 አሸናፊ ሆኗል። ውድድሩ መጠናቀቁን…

በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ0 አሸንፋለች፡፡ ስዊዲንን አሸናፊ ያደረገችውን ጎል ኤሚል ፎርስበርግ በ77ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ስዊድን የዛሬውን ጨዋታ ማሻነፏን ተከትሎ ወደቀጣዩ ዙር የማለፍ ዕድሏን አስፍታለች፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

ጣሊያን፣ ቤልጂየም እና ኔዘርላንድስ በአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ቡድኖች እየተለዩ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ከምድብ 1 ጣልያን፣ ከምድብ 2 ቤልጂየም እንዲሁም ከምድብ 3 ኔዘርላንድስ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡ ከምድብ 1 ጣሊያን ሁለት ጨዋታዎቿን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች፡፡ ትናንት በተደረጉ…

የአዲስ አበባ ስታዲየምን ለማደስ የሚያስችል  ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱ የተፈረመው በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽንና ፍሬንድስ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ መካከል ነው። እድሳቱ በቅድሚያ ካፍ የሰጣቸውን አስተያየቶች መሠረት አድርጎ…