Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የቶኪዮ ኦሊምፒክ 2020 ዝግጅትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ዝግጅትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አካሄደ። በመድረኩ ላይ የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ዝግጅትን አስመልክቶ የመነሻ ሰነድ፣ ለቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ስለ ስፖርት ህክምና እና የፀረ አበረታች ቅመሞች ቁጥጥርና ክትትል ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። ከመድረኩ ተሳታፊዎችም የተለያየ ሃሳብና አስተያየት ቀርቦ ማብራሪያ ተሰጥቶበታል። የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ዱቤ ጂሎ፥ ውድድሩ ከቀረው ጊዜ አንጻር…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማና ሰበታ ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተካሂደዋል። ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማን ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያገናኘው ጨዋታ በፋሲል ከነማ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል። የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ጎል የፕሪሚየር ሊጉን ኮኮብ አግቢነት እየመራ የሚገኘው ሙጅብ ቃሲም በ24ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።…

የፊፋው ፕሬዚዳንት የአፍሪካ ዋንጫ በ4 ዓመት አንድ ጊዜ እንዲካሄድ እንደሚፈልጉ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል /ፊፋ/ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የመርሃ ግብር ማስተካከያ እንዲደረግ እንደሚፈልጉ ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የእግር ኳስ ጨዋታ በ4 ዓመት አንድ ጊዜ እንዲካሄድ ፍላጎት አላቸው። ኢንፋንቲኖ በሞሮኮ ራባት በእግር ኳስ…

ጃፓን የኮሮና ቫይረስ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ላይ ተፅዕኖ እንዳይፈጥር ጥረት እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓን የኮሮና ቫይረስ በቶኪዮ 2020 የኦሊምፒክ ውድድር ላይ ተፅዕኖ እንዳይፈጥር የተቻላትን ጥረት እንደምታደርግ ገለጸች። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሺንዞ አቤ ለዚህም ከዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እንሰራለን ብለዋል፡፡ የኦሊምፒክ ሚኒስትሩ ሰኢኮ ሃሺሞቶ…

በፕሪምየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ስሑል ሽረ፣ አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ባካሄዱት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ 6 ለ 2 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል። ኢትዮጵያ ቡናን በአበበ ቢቄላ ስታዲየም ያስተናገደው አዳማ ከተማ ደግሞ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ…

ቢሾፍቱ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች የአለምዘርፍ የኋላና በወንዶች ታምራት ቶላ አሸፈንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ  ከተማ ዛሬ በተካሄደው13ኛው የኢትዮጵያ የግማሽ ማራቶን ውድድር   በሴቶች አትሌት የአለምዘርፍ የኋላ እንዲሁም በወንዶች ታምራት ቶላ ውድድሩን በበላይነት አጠናቀዋል። ውድድርሩ  ፖላንድ ለሚካሄደው የአለም የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያን  ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶችን ለመምረጥ ታልሞ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን የቡሩንዲ አቻውን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በባሕር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ከቡሩንዲ አቻው ጋር ተጫውቷል። ቡድኑ የቡሩንዲ አቻውን 2ለ1በሆነ ውጤት አሸንፏል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን የማሸነፊያ ግቦች ሥራ ይርዳው በ27 ኛው እና አረጋሽ ከልሳ በ30 ኛው…