Fana: At a Speed of Life!

ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 4 ለ 2 አሸነፈ፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ጎሎች አቤል እንዳለ በ12ኛው፣ ጌታነህ ከበደ በ32ኛው፣ አማኑኤል ገብረሚካኤል በ59ኛው እና በ88ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡
የአዳማ ከተማን ሁለት ጎሎች ደግሞ ፍሰሃ ቶማስና ፀጋዬ ባልቻ አስቆጥረዋል፡፡
ዛሬ ረፋድ ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከሀዲያ ሆሳዕና ያደረጉት ጨዋታ ያለ ምንም ጎል መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-

https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.