Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ መፅሄቶች እኔን በተመለከተ የወጡት ጽሑፎች የተሳሳቱ ናቸው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) Jeune Afrique በተባለው የፈረንሳይኛ መጽሔትና የእንግሊዝኛ ትርጉሙ The Africa Report ላይ እኔን በተመለከተ የወጡት ጽሑፎች የተሳሳቱ ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ፡፡

ፕሬዚዳንቷ እኔን የተመለከቱ ጽሑፎች በመፅሄቶቹ መውጣታቸውን ተመልክቻለሁ፤ ከጋዜጠኛው ጋር ተገናኝቼ አላውቅም ነው ያሉት ::

ፕሬዚዳንቷ እሳቸውን በተመለከተ ጂዩን አፍሪክና ዘ አፍሪካ ሪፖርት በተሰኘ መጽሔት ላይ የወጣውን ሀሰተኛ መረጃ በተመለከተ ይህን መልዕክት አስተላልፈዋል።

 

 

 

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.